በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በተፈጥሮ የታጣን የዐይን ብርሃን ለማብራት ተስፋ የተጣለበት የምርምር ውጤት


በተፈጥሮ የታጣን የዐይን ብርሃን ለማብራት ተስፋ የተጣለበት የምርምር ውጤት
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:46 0:00

ሃኪምዎን ይጠይቁ :- በዘር ሃረግ የሚወረስ እና ለዐይን ብርሃን ማጣት የሚያጋልጥን የጤና መታወክ በህክምና ለመርዳት የሚያስችል አዲስ የምርምር ውጤት ምንነት ይፈትሻል።

ሞያዊ ማብራሪያውን የሚሰጡን የጠቅላላ ዐይን ህክምና እና ከዐይን ጋር የተዛመዱ ነርቮች ህክምና ልዩ ባለሞያው ዶ/ር ወርቅአየሁ ከበደ ናቸው።

XS
SM
MD
LG