በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእግር ኳስ አድናቂዎች ከዓለም ዙሪያ ወደ ኳታር እየተመሙ ነው

የእግር ኳስ አድናቂዎች ከዓለም ዙሪያ ወደ ኳታር እየተመሙ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:46 0:00

የእግር ኳስ አድናቂዎች ከዓለም ዙሪያ ወደ ኳታር እየተመሙ ነው

ኳታር ለ2022 የዓለም ዋንጫ ወደዚያች አገር የሚጎርፉትን በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ የሃገር ጎብኝዎችን ለመቀበል በዝግጅት ላይ ትገኛለች።

የሃገሬው የንግድ ድርጅቶችም እንግዶቻቸውን ተቀብለው ለማስተናገድ በታላቅ ጉጉት በመጠባበቅ ላይ ናቸው። ለአብዛኞቹም ሃገር ጎብኝዎች ይህ ይህኛውን የዓለም ክፍል ለመጀመሪያ ጊዜ ለማየት የተገኘ እድል ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ።

This item is part of
XS
SM
MD
LG