በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ግብርናን በፌስቡክ ፣ ቆይታ ከወጣት ከዓለምነህ ተሻለ ጋርግብርናን በፌስቡክ ፣ ቆይታ ከወጣት ከዓለምነህ ተሻለ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:49 0:00

ዓለምነህ ተሻለ ወጣት የግብርና እና የአካባቢ ጥበቃ ባለሙያ ነው። "የቤተሰብ ግብርና" በተሰኘው መርሀ-ግብሩ በእያመቱ 1ሺ ያህል ቤተሰቦችን ዘመናዊ ግብርና እና ከተፈጥሮ ጋር የተስማማ አኗኗር ብልሃትን ለማስተማር አቅዷል። ይሄን ለማሳካት ከአነገባቸው መሳሪያዎች መካከል አንዱ ማህበራዊ መገናኛዎች ናቸው። ወጣቱ የተለያዩ ግብርና ነክ ልምዶችን በማህበራዊ መገናኛዎች እያጋራ እገኛል። ሀብታሙ ስዩም ከዓለምነህ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል።

XS
SM
MD
LG