በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ወየሳ ሲታወስ


ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ወየሳ ሲታወስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:45 0:00

ኢትዮጵያ የግል ጋዜጦችንና መጽሔቶችን ኅትመት በዐዋጅ ከፈቀደችበት የ1980ዎቹ ማግስት አንሥቶ፣ በነጻው ፕሬስ ተሳትፏቸው በጉልሕ ተጠቃሽ ከኾኑ ጋዜጠኞች መካከል አንዱ የኾነው ዳዊት ከበደ ወይሳ፣ ከሰሞኑ በዐዲስ አበባ ከተማ ሕይወቱ በድንገት አልፏል። ሀብታሙ ስዩም የሙያ አጋሮቹን አነጋግሮ ቀጣዩን ማስታወሻ ሰንቋል።

XS
SM
MD
LG