በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የውጭ ሀገር ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ መግባትን በተመለከተ የቀረበ ጥናትና የባለሞያዎች አስተያየት


የውጭ ሀገር ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ መግባትን በተመለከተ የቀረበ ጥናትና የባለሞያዎች አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:58 0:00

የውጭ ባንኮችን ጫና ለመቋቋም የሀገር ውስጥ ባንኮች መዋሀድ እንደሚገባቸውን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሞያዎች ማኅበር ጥናት አመለከተ፡፡

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍን ለዓለም ገበያ መከፈት የተለያዩ ጥቅሞች እንዳሉት የጠቀሰው የማኅበሩ ጥናት እንደ ጥቅሙ ሁሉ ጉዳቶች ስለሚኖሩት በቅድሚያ ብሔራዊ ባንክን የመቆጣጠር አቅሙን መገንባት ይኖርበታል ይላል፡፡

ጥናቱ በቀረበበት መድረክ ላይ የተገኙ የባንክ ኃላፊዎችና ባለሞያዎች ግን በዚሀ ምክረ ሐሳብ አልተስማሙም፡፡ በመድረኩ የተገኙ አንድ የብሔራዊ ባንክ ባልደረባ ደግሞ የውጭ ባንኮች ሲገቡ የሚሠሩበት ደንብ መዘጋጀቱን ገልፀዋል፡፡

XS
SM
MD
LG