በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰሜን ኢትዮጵያ - አገልግሎቶችና እርዳታ


ሰሜን ኢትዮጵያ - አገልግሎቶችና እርዳታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:03 0:00

በሰሜናዊ አካባቢዎች የተለያዩ አገልግሎቶችን የማስጀመርና እርዳታ የማከፋፈል ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል።

የጥገና ሥራዎች በታቀደው ጊዜ መጠናቀቃቸውንና ከአሥር በላይ ከተሞችና በዙሪያቸው የሚገኙ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘታቸውን የድርጅቱ የወልዲያ ቢሮ ገልጿል።

በሌላ በኩል በጦርነቱ ምክንያት ለችግርና ለጉዳት ለተጋለጡ ከ395 ሺህ በላይ ሰዎች እርዳታ መድረሱን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ አገልግሎት ዛሬ አስታውቋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG