በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የናይሮቢው የአዛዦች ንግግር ቀጥሎ ውሏል


የናይሮቢው የአዛዦች ንግግር ቀጥሎ ውሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:52 0:00

የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥትና የህወሓት የጦር አዛዦች ናይሮቢ ላይ እያደረጉ ያለው ውይይት ዛሬ ይጠናቀቃል ተብሎ ሲጠበቅ ውሏል።

ይሁን እንጂ ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ ስለውይይቱ ውጤት በየትኛውም አካል የተገለፀ ነገር የለም።

ይህ በእንዲህ እንዳለ “ሽሬና አዲዳዕሮ አካባቢ በኤርትራ ኃይሎች እየተፈፀመ ነው” ያሉት “ግድያ፣ አፈናና ጥቃት ቀጥሏል” ሲሉ የህወሓት ከፍተኛ ባለሥልጣን ክንደያ ገብረህይወት ትዊት አድርገዋል።

ለዚህ ክሥ የኤርትራም የኢትዮጵያም መንግሥታት የሰጡት ምላሽ የለም።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG