No media source currently available
"ወገኔ" ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦችን በትምህርት ፣ በጤና እና በመጠለያ አቅርቦት ረገድ ሲደግፍ የቆየ የትውልደ -ኢትዮጵያዊያን ተቋም ነው። መቀመጫውን በሰሜን አሜሪካ ያደረገው ተቋም ከሰሞኑ 22ኛ ዓመቱን በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል። ሀብታሙ ስዩም ቀጣዩን ዘገባ አሰናድቷል ።