በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሩሲያ የዩክሬን ወደቦች እህል ለማጓጓዝ እንዲከፈቱ በድጋሚ ፈቀደች


ከዩክሬን እህል የጭነ መርከብ በኢስታንቡል
ከዩክሬን እህል የጭነ መርከብ በኢስታንቡል

ሩሲያ ዩክሬን የባህር መተላለፊያውን በመጠቀም በሩሲያ ኃይሎች ላይ ወታደራዊ ጥቃት እንደማትሰነዝር በቱርክ እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አማካይነት ባገኘችው ዋስትና መሰረት እህል የሚጓጓዝበትን የዩክሬን ወደቦች እንዲከፈቱ የፈቀደችበትን ሥምምነት እንደገና ማደሷን ዛሬ ረቡዕ በሰጠችው መግለጫ አስታውቃለች፡፡

ሥምምነቱ በሩሲያና በዩክሬን መካከል፣ ከቱርክና ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጋር የሩሲያ ወረራ ከተጀመረበት ከየካቲት 17/2014 ዓ.ም አንስቶ በዩክሬን ጎተራዎች ውስጥ የተከማቸውን በሚሊዮኖች ቶኖቾ የሚገመት እህል ኤክስፖርት ለማድረግ መሆኑ ተመልክቷል፡፡

XS
SM
MD
LG