በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሙሽሮች በወዳጅነት ፓርክ የሠርግ አጸድ


ሙሽሮች በወዳጅነት ፓርክ የሠርግ አጸድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:03 0:00

ሙሽሮች በወዳጅነት ፓርክ የሠርግ አጸድ

በአዲስ አበባ የተዘጋጀው አዲሱ ምዕራፍ ሁለት የወዳጅነት ፓርክ ወደ 50 የሚጠጉ ጥንዶችን የሠርግ ሥነ ስርዓት በማስተናገድ ትናንት ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡

ለሠርግ ሥነ ስርዓት የሚሆን “የሠርግ አጸድ” የተባለ ሥፍራን አካቶ በተገነባው በዚህ ፓርክ በተካሔደው የሠርግ ሥነ ስርዓት ላይ የተሞሸሩ ጥንዶች፣ በዚህ መልኩ የሠርግ ድግስ ማድረግ ከወጪ እንዲሁም ትውውቅ ከመፍጠር አንጻር አስተዋጽኦው የጎላ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በመሆኑም መበረታታት አለበት ይላሉ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በስፍራው ተገኝተው ከሙሽሮቹ ጋር በጋራ ኬክ ቆርሰዋል፡፡

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG