በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሰሜኑ ጦርነት ሳቢያ የተቋረጠው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሊመለስ ነው


በሰሜኑ ጦርነት ሳቢያ የተቋረጠው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሊመለስ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:28 0:00

ከሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ጋር በተያያዘ ከአንድ ዓመት በላይ ያለ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቆዩ የአማራ፣ የአፋርና የትግራይ አንዳንድ አካባቢዎች በቀናት ውስጥ አገልግሎቱን እንደሚያገኙ የኢትዮጵያ ኤሌክሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡

ባለፈው ነሐሴ እንደገና የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ የመከላከያ ኃይሉ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች ሰብአዊ ድጋፍ እንዲዳረስና መሰረታዊ አገልግሎቶች አንዲጀምሩ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት እየገለጸ ይገኛል።

XS
SM
MD
LG