No media source currently available
ህይወት ዓለማየሁ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በንግድ ዘርፍ እየተንቀሳቀሱ ከሚገኙ ትውልደ -ኢትዮጵያዊያን መካከል አንዷ ናት ። የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በተቀሰቀሰ ሰሞን በተጠነሰሰው ፣አኪ-5 በተሰኘ ድርጅቷ በኩል ከተፈጥሯ ግብዓቶች የሚቀመሙ የውበት መጠበቂያ ምርቶችን ለተጠቃሚዎች እያቀረበች ትገኛለች ። መልካም ምላሽ እያገኘች እንደሆነም ትናገራለች ።ከህይወት ጋር ያደረግነው አጭር ቆይታ ከስር ተያይዟል ።