በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አገር አቋራጭ አሽከርካሪዎች እየታገቱ እስከ 700 ሺህ ብር ይጠየቃሉ


አገር አቋራጭ አሽከርካሪዎች እየታገቱ እስከ 700 ሺህ ብር ይጠየቃሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:12 0:00

በፀጥታ ችግር ምክንያት አገር አቋራጭ አሽከርካሪዎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት መባባሱን አሽከርካሪዎች ገለፁ። በዚህ አመት ብቻ እስከ 40 የሚደርሱ የጭነት መኪና ሹፌሮች ህይወት ማለፉን ገልፀው በየጊዜው እየታገቱ ቤተሰቦቻቸው እስከ 700 ሺህ ብር የሚጠየቁ መሆኑን አስረድተዋል። በአሽከርካሪዎች ደህንነት ችግር ዙሪያ መረጃ እንደደረሰው ያስታወቀው የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር በበኩሉ ከፌደራል ፖሊስ ጋር በመሆን ዘረፋና ግድያዎቹን ለማስቀረት እየሰራ መሆኑን አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG