በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዘድሮው ፈተና ተሞክሮዎች


የዘድሮው ፈተና ተሞክሮዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:52 0:00

የዘድሮው ፈተና ተሞክሮዎች

ኩረጃን ለመከላከል ሲባል የ2014 ዓም የ12ኛ ክፍል ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች መሰጠቱ የትምህርት ጥራት ለማስጠብቅ ከሚያግዙ መንገዶች አንዱ ነው ሲሉ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው በፈታኝነት የተሳተፉ መምህራን ተናገሩ።

ኩረጃን የመከላከል ተግባር ትውልዱንም የማዳይ ስራ መሆኑን የገለጹት ወደተለያዩ ክልሎች በመሄድ በፈታኝነት የተሳተፉት መምህራን እርምጃው ተጠናክሮ እንዲቀጥልም ጠይቀዋል።

የሐዋሳው ዘጋቢያችን ዮናታን ዘብዲዮስ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በፈታኝነት ከተሳተፉ መምህራን ጋር ቆይታ አድርጓል።

XS
SM
MD
LG