በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሩሲያ ፍርድ ቤት የግራይነርን ይግባኝ ውድቅ አደረገ 


 ብሪትኒ ግራይነር (ፎቶ ፋይል)
ብሪትኒ ግራይነር (ፎቶ ፋይል)

የሩሲያፍርድቤትካናቢስ የተሰኘውን አደገኛ ሱስ አስያዥ ዕጽ ይዛ ተገኝታለች በሚል 9 ዓመት እስራት የተፈረደባት፣ የዩናይትድ ስቴትስ ኮከብ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ብሪትኒ ግራይነር ያቀረበቸውን የይግባኝ ጥያቄ ዛሬ ማክሰኞ በሰጠው ውሳኔ ውድቅ አድርጓል፡፡

ግራነይር የተያዘቸው ባላፈው የካቲት በሞስኮ አውሮፕላን ማረፊያ በሩሲያ ክልክል የሆነውን በፈሳሽ መልክ የተዘጋጀውን የካናቢስ እጽ፣ ቬፕ በተባለው ማጨሺያ ውስጥ አድርጋ ተገኝታለች ተብላ እንደነበር ይታወሳል፡፡

አሜሪካውያን መራጮች በዚህ ወር መጨረሻ ለሚደረገው የአጋማሽ ምርጫ እየተዘጋጁ ሲሆን የሁለቱም ፓርቲ እጩዎች የመራጮችን ድምጽ ለማግኘት በቻይና ላይ ጥብቅና ጠንካራ ፖሊሲዎችን እንደሚያወጡ ቃል እየገቡ ነው፡፡

XS
SM
MD
LG