በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ምጥን ቆይታ ከቆዳ አልባሳት ንድፍ ባለሙያዋ ሳምራዊት መርስሄ ጋር


ምጥን ቆይታ ከቆዳ አልባሳት ንድፍ ባለሙያዋ ሳምራዊት መርስሄ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:30 0:00

"ሳምራ ሌዘር"፣ የዛሬ 10 ዓመት ገደማ ኢትዮጵያ ውስጥ የተቋቋመ የቆዳ አልባሳት ማምረቻ ድርጅት ነው። በሰሜን አሜሪካ እና አውሮፓ ዕውቅ የፋሽን ትርዒቶች ላይ በቀረቡ ምርቶቹ መልካም ምላሽ እያገኘ የሚገኘው ድርጅት መስራች ሳምራዊት መርስሄ ናት ። የአልባሳት ንድፍ ባለሙያ የሆነችው ሳምራዊት በተለይ በፋሽን ኢንደስትሪ ውስጥ ለመሳተፍ ለሚሹ ወጣቶች የሚሆኑ ቁምነገሮችን ልታጋራን ፈቅዳለች ። ሙሉው ቆይታ ከስር ተያይዟል።

XS
SM
MD
LG