በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

40 ዓመታትን የተሻገረው የአቡነ ጴጥሮስ የህጻናት መርጃ ማዕከል ለችግር ተዳርጓል


40 ዓመታትን የተሻገረው የአቡነ ጴጥሮስ የህጻናት መርጃ ማዕከል ለችግር ተዳርጓል
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:38 0:00

ኢትዮጵያ ውስጥ ወላጆቻቸውን በሞት ያጡና፣ የኢኮኖሚ አቅማቸው ዝቅተኛ ከሆነ ቤተሰብ የተገኙ ህጻናትን በማሳደግ የአቡነ ጴጥሮስ ህጻናት መርጃ ማዕከል በቀዳሚነት ይነሳል፡፡42 ዓመታትን የተሻገረው የተቋሙ እንቅስቃሴ እየተዳከመ አገልግሎቱን ለማቆም መቃረቡ ተነግሯል። ለተቋሙ እውን መሆን ድርሻዋን ያበረከተችው የኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተቋሙን ለማስቀጠል ጥረት እያደረገች መሆኑ ተሰምቷል፡፡ መስፍን አራጌ ቀጣዩን ዘገባ አሰናድቷል።

XS
SM
MD
LG