በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአዲሱ የብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና አሰጣጥ ዙሪያ ተማሪዎች ምን ይላሉ?


በአዲሱ የብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና አሰጣጥ ዙሪያ ተማሪዎች ምን ይላሉ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:28 0:00

ኩረጃና ፈተና ስርቆትን ለመከላከል ለመጀመሪያ ግዜ በዩንቨርስቲዎች በተሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና በአንዳንድ ዩንቨርስቲዎች ህይወት ያጠፋ ግጭት፣ ለጉዳት የዳረገ አደጋ እና ፈተና ረግጦ የመውጣት ችግር መድረሱ ተዘግቧል። በአዲስ አበባ ደግሞ ስርቆት እና ምግብ እጥረት የመሳሰሉ ችግሮች አጋጥመዋል። ስመኝሽ የቆየ ከአዲስ አበባ ተፈታኞች መካከል የዳይመንድ አካዳሚ ተማሪ የሆነችውን መና ወንድወሰንን አንጋግራ አጠቃላይ ሂደቱ ምን ይመስል እንደነበር ታስቀኘናለች።

ኩረጃ እና የፈተና ስርቆትን ለመከላከል በሚል ለመጀመሪያ ግዜ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና በአንዳንድ ከፍተኛ ተቋማት ህይወትን ያጠፋ ግጭት፣ ብዙዎችን ለጉዳት የዳረገ አደጋ እንዲሁም ከ12ሺህ በላይ ተማሪዎች አንፈተንም ብለው መውጣታቸው የተዘገበ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ ደግሞ ስርቆት እና የምግብ እጥረት የመሳሰሉ ችግሮች እንደነበሩ ተማሪዎች ይገልፃሉ። ስመኝሽ የቆየ ከአዲስ አበባ ተፈታኞች መካከል የዳይመንድ አካዳሚ ተማሪ የሆነችውን መና ወንድወሰንን አንጋግራ አጠቃላይ ሂደቱ ምን ይመስል እንደነበር ታስቀኘናለች።

XS
SM
MD
LG