በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ውጤታማነት


ለአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ውጤታማነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:37 0:00

ለአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ውጤታማነት

በኢትዮጵያ ከ1986 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት አስርት ዓመታት ያህል ሥራ ላይ የነበረውን ሥርዓተ ትምህርት የቀየረ አዲስ ሥርዓተ ትምህርት ተቀርጿል፡፡

በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ላይ 3.8 ሚሊዮን ህዝብ እንደተወያየበት የተነገረ ሲሆን ዘንድሮ ከአንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል ባለው የትምህርት እርከን ላይ ተተግብሯል፡፡

በትምህርት ሚኒስቴር የሥርዓተ ትምህርት ማበልፀጊያ መሪ ሥራ አስፈፃሚ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃል፣ አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ለበርካታ ዓመታት ሲነሳ የቆየውን የትምህርት ጥራት ጥያቄ ይመልሳል ብለዋል፡፡

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG