በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያዊው የዱር እንስሣት ጥበቃ ባለሞያ የመከና ትራቨር 2022 ውድድር አሸናፊ ሆነ


ኢትዮጵያዊው የዱር እንስሣት ጥበቃ ባለሞያ የመከና ትራቨር 2022 ውድድር አሸናፊ ሆነ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:34 0:00

ጌታቸውአሰፋ ከሃያ ዓመት በላይ ኑሮውን በዱር እንስሣት እና በአካባቢ ጥበቃ ላይ አድርጎ የኖረ ባለሞያ ነው። ጌታቸው በተለይም በሰሜን እና በባሌ ተራሮች ከሚኖሩትና ለኢትዮጵያ ብርቅዬ ከሆኑት ቀይ ቀበሮች ጋር ባለው ቁርኝት የተነሳ በአካባቢው 'የቀበሮው ሰው ' የሚል ቅጽል ስም እስከ ማትረፍ ደርሷል።

ጌታቸው በቅርቡ መከና ትራቨርስ በተሰኘ የዱር እንሥሳት በቃ ውድድር ላይ የ 2022 ለዱር እንሥሳት ጥልቅ ፍቅር ያላቸው ባለሞያዎች የህዝብ ምርጫ አሸናፊ ሆኗል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG