በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልሉ ማኅበረሰብ አቀፍ የጤና መድን ዋስትና


የአማራ ክልሉ ማኅበረሰብ አቀፍ የጤና መድን ዋስትና
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:28 0:00

በአማራ ክልል ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየተተገበረ ያለው የማኅበረሰብ አቀፍ የጤና መድን በተለይ የገጠሩን የኅብረተሰብ ክፍል ተጠቃሚ እያደረገ እንደሆነ የአሜሪካን ድምፁ ያነጋገራቸው አርሶ አደሮች ገለፁ። ሆኖም ከአሠራር አንጻር የሚያጋጥሙ የታዘቧቸው ችግሮች አሉ ነው።

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በበኩሉ 14 ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድን ተጠቃሚ ማድረጉን አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG