በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"በኢትዮጵያ የተሰራ" የንግድ ትርኢት በቨርጂኒያ ግዛት ተካሄደ


"በኢትዮጵያ የተሰራ" የንግድ ትርኢት በቨርጂኒያ ግዛት ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:41 0:00

የንግዱን ማህበረሰብ ፣ ከትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ሸማቾች ጋር ለማስተዋወቅ ያለመ "ሜድ ኢን ኢትዮጵያ(በኢትዮጵያ የተሰራ) " የተሰኘ የንግድ ትርኢት ከሰሞኑ በቨርጂኒያ ግዛት -አሌክሳንድሪያ ከተማ ግዛት ተደርጓል። የንግድ ትርኢቱ ተሳታፊዎች እና አዘጋጆች መሰል-መርሀ-ግብሮች በውጭ ሀገር የሚገኘው የትውልደ-ኢትዮጵያዊያንን የንግድ ዘርፍ ትብብር ለማጠንከርም የላቀ ሚና እንደሚኖራቸው ተናግረዋል።

የንግዱን ማኅበረሰብ፣ ከትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ሸማቾች ጋር ለማስተዋወቅ ያለመ "ሜድ ኢን ኢትዮጵያ” (በኢትዮጵያ የተሰራ) የተሰኘ የንግድ ትርኢት ከሰሞኑ በቨርጂኒያ ግዛት አሌክሳንድሪያ ከተማ ግዛት ተደርጓል።

የንግድ ትርኢቱ ተሳታፊዎች እና አዘጋጆች መሰል መርኃግብሮች በውጭ ሀገር የሚገኘው የትውልደኢትዮጵያዊያንን የንግድ ዘርፍ ትብብር ለማጠንከርም የላቀ ሚና እንደሚኖራቸው ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG