በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጤናማ የሀሳብ ልውውጥን ለማሳደግ የወጠነው "ውይይት" የጨዋታ ካርድ


ጤናማ የሀሳብ ልውውጥን ለማሳደግ የወጠነው "ውይይት" የጨዋታ ካርድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:07 0:00

በትዳር ተጣማሪዎች ብሎም በማህበረሰብ ውስጥ ግልጽ ውይይት እንዲዳብር ለማገዝ ያለመ የጨዋታ ካርድ ይፋ ሆኗል። የወጣት ሀና ውበርሱ የፈጠራ ውጤት የሆነው ይሄ የጨዋታ ካርድ ከ70 በላይ ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን፣ ሰዎች ለጥያቄዎቹ በሚሰጡት መልስ መሰረት የተሻለ ግንኙነትን ለማዳበር እገዛ እንደሚያደርግም ወጣቷ ለቪኦኤ ተናግራለች ። ሀብታሙ ስዩም ሀናን በቅርቡ በነበረ የንግድ አውደ ራዕይ ላይ አግኝቶ አነጋግሯታል። ስለ "ውይይት " ካርታ ይዘት አስቀድማ ታብራራለች ።

XS
SM
MD
LG