በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ምሥራቅ ወለጋ ኪረሙ ውስጥ ሲቪሎች መገደላቸው ተገለፀ


ምሥራቅ ወለጋ ኪረሙ ውስጥ ሲቪሎች መገደላቸው ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:03 0:00

ምሥራቅ ወለጋ ኪረሙ ውስጥ ሲቪሎች መገደላቸው ተገለፀ

በኦሮምያ ክልል፣ ምሥራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ውስጥ በሚገኙ ሁለት ቀበሌዎች ባለፈው ቅዳሜ “ታጣቂዎች አደረሱት” በተባለ ጥቃት “ሰላሣ ሰዎች ተገድለዋል” ሲሉ የወረዳው አሰተዳዳሪ አቶ ፈቃዱ ሁንዴ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

ምሥራቅ ወለጋ ዞን ውስጥ የኪረሙ ወረዳ ነዋሪ መሆናቸውን የተናገሩ ግለሰብ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃል እርሳቸው ከሰባት የቤተሰባቸው አባላት ጋር ከጉዲና ጅሬኛ ቀበሌ ተፈናቅለው በመጠለያ ውስጥ እንደሚገኙ አመልክተዋል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG