በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ ግጭት ጉዳይ ከዓለም ዙሪያ ድምፆች እየተሰሙ ነው


በኢትዮጵያ ግጭት ጉዳይ ከዓለም ዙሪያ ድምፆች እየተሰሙ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:07 0:00

በኢትዮጵያ ግጭት ጉዳይ ከዓለም ዙሪያ ድምፆች እየተሰሙ ነው

በትግራይ ክልል የሚገኙ ሁሉንም አውሮፕላን ጣቢያዎችና ሌሎች ፌዴራል ተቋማትን እንደሚቆጣጠር የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል።

በሌላ በኩል ትግራይ ክልል ውስጥ በተለይ የሽረ አካባቢ ውጊያ እንዳሳሰባቸው ዓለምአቀፍ አካላት እየገለፁ ነው።

ተኩስ በአስቸኳይ እንዲቆም ዩናይትድ ስቴትስና የአፍሪካ ኅብረት የጠየቁ ሲሆን ህወሓት ጥሪውን እንደሚቀበል አስታውቋል።

መንግሥቱ በአፍሪካ ኅብረት አማካኝነት ለሚካሄድ የሰላም ውይይት ዝግጁ መሆኑን ቢገልፅም ተኩስ ስለማቆም ግን አላነሳም።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG