በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮሞ ነጻነት ግምባሩ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ተገደሉ


የኦሮሞ ነጻነት ግምባሩ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:45 0:00

የኦሮሞ ነጻነት ግምባሩ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ተገደሉ

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ሞኢቦን በቀለ ትናንት ማምሻውን አዲስ አበባን በሚያወስነው የቡራዩ ከተማ ውስጥ ማንነታቸው ባልታወቀ ሰዎች ተገለዋል ሲል ፓርተው አስታወቀ።

አቶ ሞኢቦን ቤታቸው አካባቢ በጥይት ተመተው ተገለዋል ብሏል ፓርቲው።

የአቶ ሞይቦንን ግድያ በተመለከተ የተጠየቀው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መረጃ እንደሌለው ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG