በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለመገለል የሚዳርጉ ከባድ የቆዳ በሽታዎች ላይ ያተኮረው የለንደኑ ጉባዔ

ለመገለል የሚዳርጉ ከባድ የቆዳ በሽታዎች ላይ ያተኮረው የለንደኑ ጉባዔ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:06 0:00

ለመገለል የሚዳርጉ ከባድ የቆዳ በሽታዎች ላይ ያተኮረው የለንደኑ ጉባዔ

ትኩረት የሚሹ የሀሩራማ አካባቢ በሽታዎችን ለመከላከል እንዲሁም በበሽታዎቹ ሳቢያ የሚደርሰውን መገለል ለማስቆም ያስችላል የተባለ ፕሮጀክት በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ሩዋንዳ እየተካሄደ ነው።

ፕሮጀክቱ የሚተገበረው ሙሉ በሙሉ የማኅበራዊ ሳይንስ ትምህርትን በመጠቀም ሲሆን ህክምናን በአዲስ መንገድ ለመስጠት የሚያስችል ውጤት እንደሚያመጣ ይጠበቃል።

በእንግሊዝ መንግሥት የጤና ምርምር ተቋም የሚደገፈው ፕሮጀክት ዓመታዊ ጉባዔውን አካሂዷል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG