በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቆቦ ከሳምንታት ጦርነት በኋላ ወደ መረጋጋት እየተመለሰች ነው


ቆቦ ከሳምንታት ጦርነት በኋላ ወደ መረጋጋት እየተመለሰች ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:18 0:00

ቆቦን ጨምሮ ጦርነት ሲካሄድባቸው የነበሩ በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ አካባቢዎች ቀስ በቀስ ወደ መረጋጋት እየተመለሱ መሆናቸውንና አንጻራዊ ሠላም መስፈኑን ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየታቸውን የሰጡ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

አካባቢው በተደጋጋሚ የጦርነት ቀጠና በመሆኑ የብዙዎች ህይወት አልፏል፣ በመቶ ሽዎች ተፈናቅለዋል፣ በሚሊዮን የሚገመት ሃብትና ንብረት ወድሟል የሚሉት ነዋሪዎች ለችግሩ ዘላቂ መፍትሄ እንዲፈለግለትም ጠይቀዋል፡፡ ህወሓት በበኩሉ ታጣቂዎቹ በሰብዓዊ መብት ጥሰትና በንብረት ውድመት ስለመሳተፋቸው የሚገልጹ ውንጀላዎችን በተደጋጋሚ አስተባብሏል።

XS
SM
MD
LG