የኮምፒውተር ጨዋታዎችን ለቁምነገር ያዋለው "እፉዬ ገላ"
"እፉዬ ገላ" በወጣቶች የተመሰረተ የግብርና፣ ጤና እና ትምህርት ዘርፎችን የሚያግዙ ቁምነገር አዘል የኮምፒውተር ጨዋታዎችን እና ምስለ -ዕውነታ ገንቢ ተቋም ነው። ጥቂት ዓመታትን ያሳቆጠረው ተቋሙ አዳዲስ የንግድ ፈጠራ ሀሳብ ያላቸውን ወጣቶች እና ድርጅቶች ከአገልግሎት ፈላጊዎች ጋር ያመቀናጀት ስራም ይሰራል። ስለ ድርጅቱ የበለጠ ለማወቅ ሀብታሙ ስዩም "የእፉየ ገላ " ድርጅትን አጋር መስራች ዳግማዊ በድሉን አነጋግሮታል። ዳግማዊ ከድርጅቱ ስያሜ መነሻ ይጀምራል ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች