No media source currently available
"የኢትዮጵያ ወጣቶች ትስስር መረብ"፣ ወጣቶችን ወደ በጎ ግብ ለመምራት ያለመ የማህበራዊ ሚዲያ አገልግሎት ነው። ሙያ ተኮር ሀሳቦች፣ አስተሳሳብ ቀያሪ ዘመቻዎች እና ሌሎች ለወጣቶች የሚበጁ መረጃዎች እና አገልግሎቶች የሚሰራጩበት መረብ መስራች " ዘ ኢንስፓይርድ ኢትዮጵያን " የተሰኘው የወጣቶች ማህበር ነው። ከማህበሩ መስራች ፣ የወጣቶች የስብዕና እና ሙያዊ ብቃት ግንባታ ባለሙያ ልዩነህ ታምራት ጋር ያደረግነውን አጭር ቆይታ ያድምጡ ።