በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዋሽንግተን ዲሲ የምግብ የመጠጥና ባህል ፌስቲቫል ተካሄደ


በዋሽንግተን ዲሲ የምግብ የመጠጥና ባህል ፌስቲቫል ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:03 0:00

የዲሲ ኢንተርናሽናል የምግብ የመጠጥና የባህል ፌስቲቫል ባሳለፍነው ቅዳሜና እሁድ እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ በሚኘው በአሜሪካ ካቶሊክ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ተካሄዷል፡፡

ዝግጅቱን ያሰናዱት ሄለዝ ኢንቨስት እና ኢትዮ ፕሮሞሽን የተባሉ ድርጅቶች በመተባበር መሆኑን አዘጋጆቹ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡

ከኢትዮጵያ የመጡና ከዚህ ከሰሜን አሜሪካ በርካታ የንግድ ድርጅቶች ተሳትፈዋል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG