ቆይታ ከአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሀመር ጋር


ቆይታ ከአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሀመር ጋር

No media source currently available

የዩናይትድ ስቴትሱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሀመር በተለይ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ላይ ያተኩራል።

ምልልሳቸው በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው የተመለሱት አምባሳደር ሀመር ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት እና ከህወሓት መሪዎች ጋር ያደረጓቸውን ንግግሮችም ይመለከታል።

XS
SM
MD
LG