በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቡርጂ ወረዳ ሁለት ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸውን የዐይን ዕማኞች ገለጹ

ቡርጂ ወረዳ ሁለት ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸውን የዐይን ዕማኞች ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:45 0:00

ቡርጂ ወረዳ ሁለት ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸውን የዐይን ዕማኞች ገለጹ

በደቡብ ክልል ቡርጂ ልዩ ወረዳ በታጣቂዎች ተፈፀመ በተባለ ጥቃት ሁለት ሲገደሉ አንድ አርሶ አደር መቁሰሉን የዐይን ዕማኞች መሆናቸው የተናገሩ የወረዳው ነዋሪዎች ገለፁ።

ከ30 በላይ የቀንድ ከብቶች በጥይት መገደላቸውን ጠቁመዋል።

የልዩ ወረዳው አስተዳደር በአካባቢው ያለው የፀጥታ ችግር መቀጠሉን እና የንፁሃንን ህይወት መቅጠፉ መቀጠሉን ለአሜሪካ ድምፅ አስታውቋል።

ታጥቆ ዜጎች ላይ ጥቃት ይፈፅማል ተብሎ ከተከሰሰው ኦነግ ሼነ ምላሽ ለማግኘት አልተቻለም።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG