በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን የተሳተፉበት የ"አፍሪካ ጣዕም" ፌስቲቫል ተካሄደ


ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን የተሳተፉበት የ"አፍሪካ ጣዕም" ፌስቲቫል ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:25 0:00

"ቴስት ኦፍ አፍሪካ( የአፍሪካ ጣዕም)" ፣ ትውልደ-ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ የአፍሪካዊያን የንግድ ድርጅቶች እና አገልግሎት ሰጪዎች የተሳተፉበት አውደ-ርዕይ ነው። ከሰሞኑ በቨርጂኒያ ግዛት ፣ ፌርፋክስ ከተማ የተዘጋጀው መድረክ አፍሪካዊያን ወጣቶች ስለ ባህላቸው እንዲያውቁ፣ የንግድ ተኮር ትስስሮችን እንዲያጠናክሩ ያለመ መሆኑን አዘጋጆች ተናግረዋል። ሀብታሙ ስዩም ቀጣዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።

XS
SM
MD
LG