በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ረዳት "- ህመምተኞችን በአደራ የሚንከባከበው የትውልደ- ኢትዮጵያኑ መላ


 "ረዳት "- ህመምተኞችን በአደራ የሚንከባከበው የትውልደ- ኢትዮጵያኑ መላ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:49 0:00

"ረዳት " የህክምና አገልግሎት ለመስጠት የተቋቋመ ድርጅት ነው። በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ፣ ሀገር ቤት ለሚገኙ ህክምና የሚሹ ዘመዶቻቸው ሀኪም እና ተንከባካቢ እንዲቀጥሩ የሚያስችለው አገልግሎት ፣ የህክምና አሰጣጥን የማዘመን ግብ እንዳለው ተነግሮለታል ። ስለ አገልግሎቱ የበለጠ ለማወቅ ፣ የድርጅቱን የሰሜን አሜሪካ እንቅስቃሴዎች አስተባባሪ እና አማካሪ ሲ/ር ዓይንአዲስ ፍቃዱን አነጋግረናል ።

XS
SM
MD
LG