No media source currently available
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የመምህር-ተማሪ ምጥጥን በተፈለገው መጠን አለመገኘቱ ፣ጥራት ያለው የትምህርትን ለማዳረስ እንደ ተግዳሮት ሲቆጠር ሰንብቷል። ይሄንን ችግር ለመቀነስ ፣ የጥናት አገልግሎቶችን በመዘርጋት ላይ የሚገኙ ተቋማት እየተበራከቱ ይገኛሉ። ከእነዚህ መካከል ሃሌታ ቱተርስ ተቋም አንዱ ነው። ከ400 በላይ አስጠኝዎችን ከትምህርት እገዛ ፈላጊዎች ጋር ያስተሳሰረው ተቋም አጋር መስራች የሆነውን ናትናኤል ዘውዱን እንግዳችን አድርገናዋል።