በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲሱ የህወሓት የድርድር ሃሳብ እና ዓለም አቀፉ ምላሾች


አዲሱ የህወሓት የድርድር ሃሳብ እና ዓለም አቀፉ ምላሾች
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:30 0:00

ህወሓት በአፍሪካ ሕብረት ጥላ ስር ለመደራደር መዘጋጀቱን እና ተደራዳሪ ቡድን መሰየሙን አስታውቋል። የትግራይ ክልልን መንግስት በመወከል ከፌዴራል መንግስት ጋር እንዲደራደሩ የተሰየሙት አቶ ጌታቸው ረዳ እና ጄኔራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ መሆናቸውንም በትናንቱ መግለጫው ይፋ አድርጓል፡፡ ከዚህ ቀደም ሕወአት ይጠቅሳቸው የነበሩ ቅድመ ሁኔታዎችን መግለጫው አላካተተም፡፡

ከኢትዮጵያ መንግስት አቋም ጋር ተስማሚ የሚመስለውን ይህን የህወሓት መግለጫ አስመልክቶ የፌድራሉ መንግስት እስካሁን የሰጠው ምላሽ የለም፡፡

የአፍሪካ ሕብረት፣ የተባበሩት መንግስታት፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና የአውሮፓ ሕብረት ግን የህወሓትን እርምጃ አድንቀዋል፡፡ ሁለቱም አካላት ይህን አጋጣሚ በመጠቀም በኢትዮጵያ ሰላምን እንዲያወርዱም ጥሪ አቅርበዋል፡፡

XS
SM
MD
LG