በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትውልደ-ኢትዮጵያዊያንን ከእሴቶቻቸው ለማቀራረብ የምታትረው የስነ_ጥበብ ባለሙያ


ትውልደ-ኢትዮጵያዊያንን ከእሴቶቻቸው ለማቀራረብ የምታትረው የስነ_ጥበብ ባለሙያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:17 0:00

ፍቱን ጌታቸው መኖሪያዋን በዩናይትድ ስቴትስ ቨርጂኒያ ግዛት ያደረገች የስነ-ጥበብ ባለሙያ ናት። ኢትዮጵያዊነትን በሚያንጸባርቁ ልዩ የቅብ ስራዎቿ የምትታወቀው ፍቱን ኢትዮ-አሜሪካዊያን ህጻናት ከኢትዮጵያ ባህል እና ወግ ጋር እንዲላመዱ በሚያግዙ የበጎ ፍቃድ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ተሳታፊ ናት ። በቅርቡ ደግሞ ህጻናቱን በቀላሉ የኢትዮጵያን ፊደላት የሚያስተምር የኪዩብ ላይ ህትመት እና የቀለም ቅብ መጽሃፍትን አቅርባለች። ሙሉ ዘገባውን ይመልከቱ ።

XS
SM
MD
LG