" አፈር የነካው እጅ ይበላሻል ሳይሆን ይባረካል!" ወጣቷ የግብርና -ቴክኖሎጂ ባለሙያ ህሊና ተክሉ
የስነ -ህንጻ ባለሙያ የሆነችው ህሊና ተክሉ ፣ በማህበራዊ ተሳትፎ እና አየር ንብረት ጥበቃ አንቂነት እንቅስቃሴዊቿ ዕውቅናን እያገኘች የመጣች ወጣት ናት። ህሊና የበለጠ ትኩረት እንድታገኝ ያደረጋት የኢትዮጵያን የግብርና መልክ የመቀየር ዓለማ ያለው የተለያዩ አዝዕርት እና ዛፎችን ዘሮች ከዳበረ አፈር ጋር ቀላቅሎ በትንሽ ኳስ መሳይ ቅርጽ ለተጠቃሚዎች በሚያቀርበው ሲድ ቦል" የተሰኘ ድርጅት መመስረቷ ነው። ስለ ድርጅቱና እና ተያያዥ ጉዳዮች ሀሳቦቿን አካፍላናለች ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 09, 2023
የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ የርዳታ ምግብ ሥርጭቱን ማቆሙን አስታወቀ
-
ጁን 09, 2023
ከሱዳን ጦርነቱን የሸሹ ከ41ሺሕ በላይ ሰዎች ኢትዮጵያ ገቡ
-
ጁን 09, 2023
የቴክኖሎጂ ሁለት ስለቶች - በኤልያስ ስሜ “የተወጠረ ገመድ”