No media source currently available
አዲስ ፓወር ሃውስ በሴት በጎ ፈቃደኛ የስርዓተ ጾታ ባለሞያዎች አማካኝነት ከሁለት ዓመት በፊት የተጀመረ የድረ-ገጽ የመወያያ መድረክ ነው። ፌስ ቡክ እና የዩቱብ ገጾች አማካኝነት በተለያዩ የስርዓተ ጾታ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ነጻ የዲጂታል መጽሄቶችን ያዘጋጃል። በዩቱብ ላይ ያሉ ሃሳቦችም መስማት የተሳናቸውን ባማከለ መልኩ በምልክት ቋንቋ ተተርጉመው እንዲቀርቡ ያደርጋል። /ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/