መሰረታዊ የቴክኖሎጂ ዕውቀት ለወጣቶች ፣ ቆይታ ከምህረት ይልማ ጋር
ምህረት ይልማ ቴክኖሎጂ ተኮር በሆኑ ማህበረሰብ አገዝ እንቅስቃሴዎቿ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ እውቅናዎችን እያገኘች የምትገኝ ወጣት ናት።ከአጋሮቿ ጋር ባቋቋመችው "ዳይናሞ " የተሰኘ ስልጠና ማዕከል ለህጻናት እና ወጣቶች መሰረታዊ ቴክኖሎጂ ነክ ዕውቀትን አያስጨበጠች የምትገኘው ምህረት ከሰሞኑ ደግሞ የአይዋ ዩኒቨርሲቲ የጆን ፓፓ ጆን የስራ ዘርፍ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሽልማት ተሸላሚ መሆኗ ተበስሯል። ከምህረት ጋር በተያያዥ ጉዳዮች ላይ አጭር ቆይታ አድርገናል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 02, 2023
የዕውቀት አሸጋጋሪው - “ቤማንዳ” የምስጋና ምሽት
-
ጁን 02, 2023
በዩናይትድ ስቴትስ ሺሻ በኢትዮ ኤርትራውያን ወጣቶች ላይ ጫና እያሳደረ ነው
-
ጁን 02, 2023
ጋቢና ቪኦኤ
-
ጁን 02, 2023
ተፈጥሮንና ፋሽንን ያሰናኘችው የልብስ ንድፍ ባለሞያ
-
ጁን 01, 2023
ጋቢና ቪኦኤ
-
ጁን 01, 2023
ኦቲዝምን የተመለከተው የመረጃ ልውውጥ መድረክ