በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ግዙፉ የናይጀሪያ ግሽበቱን መሸከም ተስኖታል


ግዙፉ የናይጀሪያ ግሽበቱን መሸከም ተስኖታል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:34 0:00

ናይጄሪያ ውስጥ እጅግ የበረታው የገንዘቧ መግሸብ መጠን በአስራ ሰባት ዓመታት ውስጥ ከፍተኛው መሆኑ ተገልጿል።

ባለፈው ሐምሌ የነበረው የዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ጋር ጊዜ ሲነፃፀር የሃያ ከመቶ ልዩነት ማሳየቱ ታውቋል።

የናይጄሪያ ምጣኔ ሃብት በአፍሪካ ግዙፉ ነው ቢባልም ሸማቾች ግን የምግብና የመሠረታዊ አቅርቦቶችን ዋጋ መቋቋም እንደተሳናቸው እየተነገረ ነው።

ለዚህ የናይጀሪያ ገንዘብ፤ ናያራ ግሽበትና የዋጋ ንረት ሰበብ ናቸው የሚባሉ ሁኔታዎችን የተመለከተበትን ቲሞቲ ኦቢዙ ከአቡጃ ያጠናቀረውን ዘገባ አሉላ ከበደ ወደ አማርኛ መልሶታል።

XS
SM
MD
LG