በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኬንያ ምርጫ፣ ምሥራቅ አፍሪካና ኢትዮጵያ


የኬንያ ምርጫ፣ ምሥራቅ አፍሪካና ኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:53 0:00

ኬንያዊያን ትናንት ሲሰጡ የዋሉት ድምፃቸው እየተቆጠረ ነው። የሃገሪቱ ቀጣይ ፕሬዚዳንት ማን እንደሚሆን የሚያረጋግጥ አስተማማኝ ቁጥር ላይ እስኪደረስ ግን ውጤት እንደማይናገር የምርጫ ቦርዱ ዛሬ አስታውቋል። የኢትዮጵያ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የምሥራቅ አፍሪካ የጋራ ልማት ባለስልጣን (ኢጋድ) ያሠማራውን የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን በመምራት እዚያው ኬንያ ይገኛሉ ።

XS
SM
MD
LG