በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት የዋጋ ግሽበት መቀነሻ ሕግ አጸደቀ


የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት የዋጋ ግሽበት መቀነሻ ሕግ አጸደቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:02 0:00

430 ቢሊዮን ዶላር ወጪ የሚጠይቀውን “የ2022 ዓ.ም የዋጋ ግሽበት ቅነሳ" ረቂቅ ሕግ ትናንት በዩናይትድ ስቴትስ የሕገ መወሰኛ ምክር ቤት አልፏል። የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት፥ የመድሃኒት ዋጋን ለመቀነስ እና ኩባኒያዎች ከሚያገኙት ትርፍ የሚከፍሉትን ግብር ከፍ ለማድረግ የታለመውን ህግ 50 ዲሞክራት ሴነተሮች ሲደግፉ 50 ሪፐብሊካኖች የተቃወሙት ሲሆን ምክትል ፕሬዚደንት ካማላ ሃሪስ ወሳኟን የድጋፍ ድምጽ ሰጥተውት አልፏል።

XS
SM
MD
LG