በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከአንድ ሺህ በላይ የሚሆኑ ስደተኞች የምርጫ ዘመቻ በማድረግ ላይ ካለችው ጣልያን ባህር ዳርቻ ደርሰዋል


በመቶ የሚቆጠሩ ስደተኞች በመርከቦች ላይ ሆነው ተቀባይ ወደብ እየተጠባበቁ ባሉበት ሰዓት፣ተጨማሪ ከአንድ ሺህ በላይ ስደተኞች የጣሊያን ባህር ዳርቻ ደርሰዋል ሲሉ ድርጅቶችና ባለስልጣናት አስታውቀዋል።
ወደ ጣልያን የሚሄዱት ስደተኞች ቁጥር መጨመር በበጋ ወቅት አዲስ ባይሆንም፣ በዚህ ዓመት ግን ጣሊያን ለአስቸኳይ ምርጫ እየተዘጋጀች ባለበችትና፣ ቀኝ አክራሪዎች ስልጣን ሊቆናጠጡ ይችላል ተብሎ በሚጠበቅበት ሰዓት በመከሰት ላይ ነው።

XS
SM
MD
LG