በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሩሲያው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር በግብጽ ጓዳዊ አቀባበል ተደረገላቸው


 የሩሲያው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር በግብጽ ጓዳዊ አቀባበል ተደረገላቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:46 0:00

የሩሲያው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ከግብጹ ፕሬዝደት አብደል ፈታህ አል ሲሲ እና ከውጪ ጉዳይ ምኒስትሩ ሳመህ ሹክሪ ጋር በካይሮ ተገናኝተዋል።

ሁለቱ ወገኖች የዩክሬን ቀውስ በሚቆምበት፣ ሩሲያ እና ዩክሬን እህል ለዓለም ለገበያ ስለሚያቀርቡበት ሁኔታ፣ ስለ ጋራ የንግድ ስምምነት፣ ቀጠናዊ ግጭቶች እንዲሁም ሩሲያ በግብጽ አየተከለችው ባለው የኑክሌር ሃይል ማመንጫን በተመለከተ መክረዋል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG