No media source currently available
በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ከሚሰለፉት የኢትዮጵያ አትሌቶች አንዷ የሆነችው እጅጋየሁ ታየ ከ5 ሺህ ሜትር ውድድር ውጭ መደረጓ እንዳሳዘናት ለአሜሪካ ድምፅ ተናግራለች። ዩጂን-ኦሬገን የሚገኙት የቡድኑ መሪ አቶ ተፈራ ሞላ በበኩላቸው ውሳኔው የተላለፈው ከአዲስ አበባ ከመነሳታቸው በፊት በተስማሙበት አሠራር መሠረት መሆኑን ገልፀዋል። ከአትሌቷ እና ከቡድኑ መሪ ጋር የተደረገው ቆይታ ከስር ተያይዟል።