በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

”አፍሪካ ነክ ርዕሶች”


”አፍሪካ ነክ ርዕሶች”
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:23 0:00

አፍሪካ በኮቪድ-19 እና በዩክሬን እየተካሄደ ባለው ጦርነት ምክንያት የተጋረጠባትን ተጨማሪ የኢኮኖሚ አደጋና ድህነት መቋቋም ትችል ዘንድ ለውጪ ገበያ የምታቀርባቸውን የሸቀጥ ዓይነቶች መጨመርና ማስፋፋት እንዳለባት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አሳሰበ።

የአካባቢ ብክለትን፣ በተለይም የውቅያኖስ ብክለትን አደገኛነት ለማሳየትና ግንዛቤ ለማስጨበጥ ሴኔጋል የውሃ ውስጥ ሙዚየም ከፍታለች።

XS
SM
MD
LG