ጦርነት በነበረባቸው የአፋር እና የአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ተቀብረውና ተጥለዋል በተባሉ ፈንጂዎች ምክንያት ሰዎች እየሞቱ መሆኑን ነዋሪዎችና የአካባቢዎቹ አመራሮች ገለፁ።
በፍንዳታው ምክንያት እስካሁን ከ30 በላይ ሰዎች መሞታቸውንና ከ80 በላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱም ተገልጿል፡፡