No media source currently available
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የፊልም ጥበብ ባለሞያ ምህረት ማንደፍሮ ባለፈው ሳምንት የአካዳሚ አዋርድ አባል እንዲሆኑት ከመረጣቸው 397 የፊልም ጥበብ ባለሞያዎች መሃከል አንዷ ሆነች:: / ይህን እና ሌሎች የመዝናኛ ዜናዎች ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/